የተልባ የጤና ጥቅሞች

 


ተልባ ዘር በዘይት ዘር ተመድቦ ከጥንት ጀምሮ በተለያዩ አገሮች ለምግብነት ያገለግላል። በውስጡ ባሉት ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች አማካኝነት ለጤናችን ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል። በውስጡ ከሚገኙት ንጥረ ነገሮች ውስጥ ካሎሪ፣ ፕሮቲን፣ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ፣ ፋይበር፣ ቫይታሚን ቢ፣ መዳብ፣ ማግኒዚየም፣ ዚንክ፣ ብረት እና ፎሌት ይገኙበታል። በተለይም በውስጡ ከፍተኛ ፋይበር እና ኦሜጋ 3 ይዟል።ስለዚህ ተልባን በአመጋገብ ውስጥ በማካተት ብዙ ጥቅሞችን ማግኘት እንችላለን።



የተልባ የሚሰጣቸው የጤና ጥቅሞች

1. የሰውነት ክብደት ማስተካከል

 2. የኮሌስትሮል መጠን መቀነስ

3. ካንሰርን መከላከል

4. የደም ግፊትን መቀነስ

5. የደም ስኳር መቆጣጠር

6. የልብ ሕመምን መከላከል

7. የሆድ ድርቀትን መከላከል

8. መቀነስ በአጥንት መገጣጠሚያዎች ላይ ህመም



ዋቢ መፀሀፍት
1.https://www.healthline.com/nutrition/benefits-of-flaxseeds
2.https://www.webmd.com/diet/features/benefits-of-flaxseed
3.https://www.medicalnewstoday.com/articles/263405

Post a Comment

0 Comments